ዓይኖቼ ሳይበሩ፣ የዓለምን ብርሃን፣
በሕሊናሽ ተሸክመሽ፣ አየሁት ዓለሙን።
በሕመምሽ ታስረሽ፣ ለኔ ተጨነቅሽ፣
በእንባሽ ታጥበሽ፣ ለኔ ፈገግ አልሽ። emoji
aafya6407

ዓይኖቼ ሳይበሩ፣ የዓለምን ብርሃን፣ በሕሊናሽ ተሸክመሽ፣ አየሁት ዓለሙን። በሕመምሽ ታስረሽ፣ ለኔ ተጨነቅሽ፣ በእንባሽ ታጥበሽ፣ ለኔ ፈገግ አልሽ። emoji

similar